Duration 11:10

ኢትዮጵያ ላይ ጦር ያዘመተው ሱዳን በታንክ እየታመሰ ነው | Sudan | Ethiopia

29 756 watched
0
563
Published 21 Sep 2021

ኢትዮጵያ ላይ ጦር ያዘመተው ሱዳን በታንክ እየታመሰ ነው

Category

Show more

Comments - 29
  • @
    @rahelamen73003 years ago እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሁሌም ስለምትጠብቃት አመሰግንሀለው ልባችንን አንድ አርግልን 11
  • @
    @rahelamen73003 years ago እግዚአብሔር ይፈርዳል ለሁሉም ቀን አለው ሱዳን ለኛ የተመኘሽው ለራስሽ ሆነልሽ 7
  • @
    @dockchack46653 years ago ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦቿ እ/ርን አማኝ ሰውን አክባሪ እንግዳ ተቀባይ እና የተከበረች ሀገር ናት እሷን በመጥፎ የነካ ፍፁም አይድንም > ሀገራችን ባንዲራዋ , ፊደሏና ቁጥሯቿ ሀይል አላቸው !!! 2
  • @
    @user-qf2fz4cf5x3 years ago በግርግር አልነበር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር የገቡት እኛም በግር ግር ከድንበራችን ጠራርገን ማባረር ነው 3
  • @
    @sinetibubgbryes47643 years ago በስደት የሽሹ አስመስለው ወደሐገራችን እንዳይገቡ ለአሸባሪዎች መግቢያ እንዳያገኙ ጥንቃቄ ቢደረግ አይታወቅም እነዚህ ሳምሪ የሚሏቸውን መጠበቅ ሱዳን ከሐዲ ናት 2
  • @
    @amarchmesert67573 years ago ቸሩመድሃኔአለም የእመቤታችን የቅድስማርያልጅ አማኑኤል ለእናቱ የሰጣት በስደትዘመኑዋ ያረፈችበት የአስራት ሃገሩዋ አገራችን ኢትዮጵያን የነካ መነካካቱ መፈረካከሱ አይቀሬነዉ
    አሜሪካንም አይቀርላትም !
  • @
    @mhmethio75463 years ago ኢትዮጵያን ለማተራመስ የፈለጉ ሁሉ በየተራ ይተራመሳሉ ።ኢትዮጵያችን ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ። 3
  • @
    @Birtukan213 years ago ትንቢተ እዝቅኤል ምዕራፍ 30!
    እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ይላል፦ግብጽን፡የሚደግፉ፡ይወድቃሉ፥የኀይሏም፡ትዕቢት፡ይወርዳል፤ከሚግዶል፡
    ዠምሮ፡እስከ፡ሴዌኔ፡ድረስ፡በርሷ፡ውስጥ፡በሰይፍ፡ይወድቃሉ፥ይላል፡ጌታ፡እግዚአብሔር።
    7፤ባድማም፡በኾኑ፡አገሮች፡መካከል፡ባድማ፡ይኾናሉ፥ከተማዎቿም፡በፈረሱ፡ከተማዎች፡መካከል፡ይኾናሉ።
    8፤እሳትንም፡በግብጽ፡ባነደድኹ፡ጊዜ፥ረዳቶቿም፡ዅሉ፡በተሰበሩ፡ጊዜ፥እኔ፡እግዚአብሔር፡እንደ፡ኾንኹ፡
    ያውቃሉ።
    ...
    2
  • @
    @getachewobse21783 years ago ቆይ ትንሽ ይባሉ ከዚያም እኛም እናውቅበታለን መሬታችንን የወረሩት በችግራችን ጊዜ ነው አይደል?
  • @
    @beersheba43163 years ago ኢትዮጵያን የነካ ገና ጦራችንን ሳናነሳ እራስ በራሳቸው ይበላላሉ ይመስለኛል ሱዳን መፍንቅለመንግስት ሳይደርግ እንዳልቀረ በብዙሚዲያ እየተነገረ ነው የሱዳን ህዝብ ከሚሊተሪው ጋር ተፍጦል በትንሹ 49 ሰው ሞትዋል እስካሁንዋ ደቂቃ ድረው ሱዳን ግብፅ እምትነዳት አህያ ነች። ይቻሉት እኛ የማይተኛው እማያንቀላፈው ከኛጋር ሰለሆነው ማንም ምንም ማምጣት አይችልም። ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላትዋ ይውደም
    ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤
    ...
  • @
    @user-nq2nc9wk3h3 years ago ጥያቄ አለኝ ሱዳን ላይ ያለው ውርክብ ከግብፅ ጋር እና በኢትዮጵያ ጉዳ ባለው ነገር ነውዴ ?ወይስ ሌላ ምክንያት አላቸው?
  • @
    @user-gd7ft9en7k3 years ago ጦርነትን ለማንም አልመኝም ለየመን ለሶሪያ አዝን ነበር ይሄው አሁን አገሬ ወሎ ቤተሠቦቼ አለቁ የተወለድኩባት ያደኩባት አገር ወደ መች
    ምን ተጠቀምን የቂም እዳ ብቻየትግራይ ህዝብ ከወሎ ሰው አማራ ህዝብእንድሁም
    ኦነግ ሸኔ ብድሩን ይችሉት ይሆን?
  • @
    @user-nq2nc9wk3h3 years ago አሁን ነው ሰአቱ ሱዳኒዎችን ከኢትዮጵያ ማስወጣት ፣እሷም ይን አይነት እድል ተጠቅማነው የገባችው
    አላህ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ሰላም ያውርድላት